የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ የ11 ጤና ሙያ ማህበራት ጥሪ

Category : Events | Posted on 2020-08-25 06:37:57


የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ የ11 ጤና ሙያ ማህበራት ጥሪ

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ 11 የጤና ሙያ ማህበራት ጥምረት ህብረተሰቡ ኮቪድ 19ን ለመከላለክ እና ለመቆጣጠር ሚናው የጎላ ነው በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የማስተማር እና የማነቃቃት ዘመቻ በአዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሁሉም ክልሎች በሙያ ማህበራቱ በኩል ዘመቻው እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።Watch video

Contact Us

Sign Up For Our News Letters

Connect With Us

Phone :+251 11870 3889

Email : [email protected]

Address : Addis Ababa, Bekilo Bet

© 2020 Ethiopian Association of Anesthetist . All Rights Reserved | Developed by Ase Abe