የአንስቴዥያ ሙያ ከሌሎች የጤና ሙያዎች ባልተናነሰ ትኩረት እንደሚሻ ተነገረ።
የኢትዮጵያ አኒስቴትስቶች ማህበር ትናንት ታስቦ የዋለውን ዓለም አቀፍ የአንስቴዥያ ቀንን አስመልክቶ ነው ይህን የተናገረው። ምንም እንኳ ካለፉት አስርት ዓመታት ወዲህ ለሙያው የተሻለ ትኩረት የተሰጠው ቢሆንም በቂ ግን አይደለም ብሏል ማህበሩ። የማህበሩ ፕሬዝዳንትና በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ ልዑልአየሁ አካሉ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ያላት የአንስቴትስቶች ብዛት ከ3000 አይበልጥም። ይህ …
የአንስቴዥያ ሙያ ከሌሎች የጤና ሙያዎች ባልተናነሰ ትኩረት እንደሚሻ ተነገረ። Read More »