የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በቢሾፍቱ ዳካ ሆቴል ተካሄደ፡፡በጉባኤው ላይ የጉባኤው አባላት እና የማህበሩ የክልል ተወካዮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፡ የማህበሩን የ2014 ዓ.ም አመታዊ ሒሳብ የውጪ ኦዲት ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፡ ማህበሩን በአዲስ መልክ ማዋቀርን በተመለከተ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው መነሻ ሀሳብ በማውረብ በጉባኤው የተገኙ አባላት ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኋላ አሁን ላይ ያለውን የጠቅላላ …

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ Read More »