175ኛው አለም አቀፍ የአንስቲዥያን ቀን

በበዓሉ የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች፣ የአንስቴቲስቶች ማህበር ሃላፊዎችና አባላት፣ የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የአንስቲዥያ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆኑ የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ አውደ ርእይ፣ የደም ልገሳ መርሃ ግብር እና የፓናል ውይይት እንዲሁም ሌሎች ተግባራትን በማከናወን ነው በዓሉ የተከበረው፡፡ በኮቪዲ ምክንያት ህይወታቸው ላለፈ ሙያተኞችም የህሊና ጸሎት ተደርጓል፡፡የጤና ሚኒስቴር ሰው ሃይል ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ …

175ኛው አለም አቀፍ የአንስቲዥያን ቀን Read More »