Ethiopian Association of anesthetists(EAA) is non governmental professional organization legally established in Ethiopia in 1984 EC.

Program accreditation represents a milestone in our pursuit of a more improved pre-service anesthesia education quality

The process of program accreditation is an important learning and organizational experience for every transparent educational program. Ethiopian Association of Anesthetists (EAA) signed MOU with Higher Education Relevance and Quality Assurance Agency (HERQA) to establish and run procedures related to Anesthesia Program Accreditation in the country. The association collaborates closely with HERQA under this agreement […]

Program accreditation represents a milestone in our pursuit of a more improved pre-service anesthesia education quality Read More »

OSCAR Assessment is Underway in Ethiopian Association of Anesthetists

Ethiopian Association of Anesthetists is undergoing Organizational Synthesis of Capacity Assessment (OSCAR) in collaboration to Health Workforce Improvement Program (HWIP) at Jhpiego and Management Science for Health (MSH) Ethiopia. Doing the Organizational Capacity Assessment will help the Ethiopian Association of Anesthetists with: Transparency Improve systems and people capacity Fulfill Donor requirements Improve the Standard Operating

OSCAR Assessment is Underway in Ethiopian Association of Anesthetists Read More »

hospital, patient, finger

የአንስቴዥያ ሙያ ከሌሎች የጤና ሙያዎች ባልተናነሰ ትኩረት እንደሚሻ ተነገረ።

የኢትዮጵያ አኒስቴትስቶች ማህበር ትናንት ታስቦ የዋለውን ዓለም አቀፍ የአንስቴዥያ ቀንን አስመልክቶ ነው ይህን የተናገረው። ምንም እንኳ ካለፉት አስርት ዓመታት ወዲህ ለሙያው የተሻለ ትኩረት የተሰጠው ቢሆንም በቂ ግን አይደለም ብሏል ማህበሩ። የማህበሩ ፕሬዝዳንትና በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ ልዑልአየሁ አካሉ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ያላት የአንስቴትስቶች ብዛት ከ3000 አይበልጥም። ይህ

የአንስቴዥያ ሙያ ከሌሎች የጤና ሙያዎች ባልተናነሰ ትኩረት እንደሚሻ ተነገረ። Read More »

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር በባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ግንቤ ማስጨበጫ ስራ አካሄደ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በመከላከልና መቆጣጠር በኩል እየታየ ያለውን መዘናጋት በማስወገድ የህብረተሰቡን ጤና መጠበቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር በባህርዳር ከተማ በሁሉም ቦታዎች በመዘዋወር በሀገራችን “በኮሮና ቫይረስ ከ71ሺ በላይ ሰዎች ተይዘዋል፣ከ1ሺ 1መቶ 40 በላይ ዜጎች ህይወት አልፏል፣እኛንም አደጋ ላይ ሊጥል በራችን ደርሷል፣ማወቅ ብቻውን አያድንም ያወቁትን መተግበር እንጅ፣ኮሮናን መቆጣጠርም ሆነ መከላከል እንችላለን” የሚሉ

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር በባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ግንቤ ማስጨበጫ ስራ አካሄደ Read More »