News

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር በባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ግንቤ ማስጨበጫ ስራ አካሄደ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በመከላከልና መቆጣጠር በኩል እየታየ ያለውን መዘናጋት በማስወገድ የህብረተሰቡን ጤና መጠበቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር በባህርዳር ከተማ በሁሉም ቦታዎች በመዘዋወር በሀገራችን “በኮሮና ቫይረስ ከ71ሺ በላይ ሰዎች ተይዘዋል፣ከ1ሺ 1መቶ 40 በላይ ዜጎች ህይወት አልፏል፣እኛንም አደጋ ላይ ሊጥል በራችን ደርሷል፣ማወቅ ብቻውን አያድንም ያወቁትን መተግበር እንጅ፣ኮሮናን መቆጣጠርም ሆነ መከላከል እንችላለን” የሚሉ […]

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር በባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ግንቤ ማስጨበጫ ስራ አካሄደ Read More »

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ የ11 ጤና ሙያ ማህበራት ጥሪ

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ 11 የጤና ሙያ ማህበራት ጥምረት ህብረተሰቡ ኮቪድ 19ን ለመከላለክ እና ለመቆጣጠር ሚናው የጎላ ነው በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የማስተማር እና የማነቃቃት ዘመቻ በአዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሁሉም ክልሎች በሙያ ማህበራቱ በኩል ዘመቻው እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ የ11 ጤና ሙያ ማህበራት ጥሪ Read More »