News

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በቢሾፍቱ ዳካ ሆቴል ተካሄደ፡፡በጉባኤው ላይ የጉባኤው አባላት እና የማህበሩ የክልል ተወካዮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፡ የማህበሩን የ2014 ዓ.ም አመታዊ ሒሳብ የውጪ ኦዲት ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፡ ማህበሩን በአዲስ መልክ ማዋቀርን በተመለከተ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው መነሻ ሀሳብ በማውረብ በጉባኤው የተገኙ አባላት ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኋላ አሁን ላይ ያለውን የጠቅላላ […]

የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ Read More »

Program accreditation represents a milestone in our pursuit of a more improved pre-service anesthesia education quality

The process of program accreditation is an important learning and organizational experience for every transparent educational program. Ethiopian Association of Anesthetists (EAA) signed MOU with Higher Education Relevance and Quality Assurance Agency (HERQA) to establish and run procedures related to Anesthesia Program Accreditation in the country. The association collaborates closely with HERQA under this agreement

Program accreditation represents a milestone in our pursuit of a more improved pre-service anesthesia education quality Read More »