የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ የ11 ጤና ሙያ ማህበራት ጥሪ
የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማህበርን ጨምሮ 11 የጤና ሙያ ማህበራት ጥምረት ህብረተሰቡ ኮቪድ 19ን ለመከላለክ እና ለመቆጣጠር ሚናው የጎላ ነው በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የማስተማር እና የማነቃቃት ዘመቻ በአዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሁሉም ክልሎች በሙያ ማህበራቱ በኩል ዘመቻው እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።